መመሪያ፡ የዚህ መጠይቅ አላማ ለብዙ ኢትዮጵያውያን ወጣቶች የስራ እድል ፈጠራን ለማቀላጠፍ የሚረዳ መረጃን ማሰባሰብ ነው።

ማሳሰቢያ፡ መጠይቁን በትክክል ላጠናቀቁ ሰዎች ቅድሚያ ይሰጣል።

ይህን መጠይቅ ፎርም ከመሙላቶ በፊት የቀበሌ መታወቂያ ወይም የመንጃ ፍቃድ ወይም ፓስፖርት ፤ የትምህርት ማስረጃ እና የስልጠና ሴርተፊኬት ፋይሎችን በሶፍት ኮፒ መያዞንትን አይዘንጉ !

ይህንን እና መሰል መረጃዎችን ለማግኘት ከዚህ በታች የተቀመጡትን የሥራና ክህሎት ሚኒስትር ዌብሳይት እና ማህበራዊ ሚዲያዎች ይከታተሉ። (To find this and similar information, follow the Ministry of Labor and Skills website and social media listed below.)